አል-ኢንሺቃቅ · 22/25
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ
بَلِ الَّذِينَ كَفَرُوا يُكَذِّبُونَ ۝٢٢
Balil lazeena kafaroo yukazziboon
📖 በአማርኛ
በእርግጡ እነዚያ የካዱት (በትንሣኤ) ያስተባብላሉ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 20-24 — ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ

20فَمَا لَهُمْ لَا يُؤْمِنُونَ
የማያምኑት ለእነርሱ ምን አላቸው?
21وَإِذَا قُرِئَ عَلَيْهِمُ الْقُرْآنُ لَا يَسْجُدُونَ ۩
በእነርሱም ላይ ቁርኣን በተነበበ ጊዜ የማይሰግዱት፤ (ምንአላቸው?)
22بَلِ الَّذِينَ كَفَرُوا يُكَذِّبُونَ
በእርግጡ እነዚያ የካዱት (በትንሣኤ) ያስተባብላሉ፡፡
23وَاللَّهُ أَعْلَمُ بِمَا يُوعُونَ
አላህም (በልቦቻቸው) የሚቆጥሩትን ዐዋቂ ነው፡፡
24فَبَشِّرْهُم بِعَذَابٍ أَلِيمٍ
በአሳማሚ ቅጣትም አብስራቸው፡፡
አል-ኢንሺቃቅቁርአን ማውጫ
25አንቀጽ
MeccanRevelation
22አንቀጽ

ትርጉም — አል-ኢንሺቃቅ 22

ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ አንቀጽ 22 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በእርግጡ እነዚያ የካዱት (በትንሣኤ) ያስተባብላሉ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 22/25 — ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ الإنشقاق (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ ስሙ, ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ ትርጉም, ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ mp3, ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ pdf. አንቀጽ 20–24. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers