አል-ፈጅር · 10/30
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ፈጅር
وَفِرْعَوْنَ ذِي الْأَوْتَادِ ۝١٠
Wa fir`awna zil awtaad
📖 በአማርኛ
በፈርዖንም ባለ ችካሎች በኾነው፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 8-12 — ሱረቱ አል-ፈጅር

8الَّتِي لَمْ يُخْلَقْ مِثْلُهَا فِي الْبِلَادِ
በዚያች ብጤዋ በአገሮች ውስጥ ያልተፈጠረ በኾነችው፡፡
9وَثَمُودَ الَّذِينَ جَابُوا الصَّخْرَ بِالْوَادِ
በሰሙድም በእነዚያ በሸለቆው ቋጥኝን የቆረጡ በኾኑት፡፡
10وَفِرْعَوْنَ ذِي الْأَوْتَادِ
በፈርዖንም ባለ ችካሎች በኾነው፡፡
11الَّذِينَ طَغَوْا فِي الْبِلَادِ
በእነዚያ በአገሮች ላይ ግፍ የሠሩ፡፡
12فَأَكْثَرُوا فِيهَا الْفَسَادَ
በእርሷም ውስጥ ጥፋትን ያበዙ በኾኑት (እንዴት እንደሠራ አታውቅምን?)
አል-ፈጅርቁርአን ማውጫ
30አንቀጽ
MeccanRevelation
10አንቀጽ

ትርጉም — አል-ፈጅር 10

ሱረቱ አል-ፈጅር አንቀጽ 10 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በፈርዖንም ባለ ችካሎች በኾነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 10/30 — ሱረቱ አል-ፈጅር الفجر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ፈጅር ስሙ, ሱረቱ አል-ፈጅር ትርጉም, ሱረቱ አል-ፈጅር mp3, ሱረቱ አል-ፈጅር pdf. አንቀጽ 8–12. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers