አል-ዐለቅ · 3/19
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ዐለቅ
اقْرَأْ وَرَبُّكَ الْأَكْرَمُ ۝٣
Iqra wa rab bukal akram
📖 በአማርኛ
አንብብ፤ ጌታህ በጣም ቸር ሲኾን፤

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 1-5 — ሱረቱ አል-ዐለቅ

1اقْرَأْ بِاسْمِ رَبِّكَ الَّذِي خَلَقَ
አንብብ በዚያ (ሁሉን) በፈጠረው ጌታህ ስም፡፡
2خَلَقَ الْإِنسَانَ مِنْ عَلَقٍ
ሰውን ከረጋ ደም በፈጠረው (ጌታህ ስም)፡፡
3اقْرَأْ وَرَبُّكَ الْأَكْرَمُ
አንብብ፤ ጌታህ በጣም ቸር ሲኾን፤
4الَّذِي عَلَّمَ بِالْقَلَمِ
ያ በብርዕ ያስተማረ፡፡
5عَلَّمَ الْإِنسَانَ مَا لَمْ يَعْلَمْ
ሰውን ያላወቀውን ሁሉ ያሳወቀ ሲኾን፡፡
አል-ዐለቅቁርአን ማውጫ
19አንቀጽ
MeccanRevelation
3አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዐለቅ 3

ሱረቱ አል-ዐለቅ አንቀጽ 3 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : አንብብ፤ ጌታህ በጣም ቸር ሲኾን፤

ሱረቱ አንቀጽ 3/19 — ሱረቱ አል-ዐለቅ العلق (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ዐለቅ ስሙ, ሱረቱ አል-ዐለቅ ትርጉም, ሱረቱ አል-ዐለቅ mp3, ሱረቱ አል-ዐለቅ pdf. አንቀጽ 1–5. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers