ማርያም · 3/98
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ ማርያም
إِذْ نَادَىٰ رَبَّهُ نِدَاءً خَفِيًّا ۝٣
Iz naadaa Rabbahoo nidaaa`an khafiyyaa
📖 በአማርኛ
ጌታውን የምስጢርን ጥሪ በተጣራ ጊዜ (አስታውስ)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 1-5 — ሱረቱ ማርያም

1كهيعص
ከ.ሀ.የ.ዐ.ጸ (ካፍ ሃ ያ ዓይን ሷድ)
2ذِكْرُ رَحْمَتِ رَبِّكَ عَبْدَهُ زَكَرِيَّا
(ይህ) ጌታህ ባሪያውን ዘከሪያን በችሮታው ያወሳበት ነው፡፡
3إِذْ نَادَىٰ رَبَّهُ نِدَاءً خَفِيًّا
ጌታውን የምስጢርን ጥሪ በተጣራ ጊዜ (አስታውስ)፡፡
4قَالَ رَبِّ إِنِّي وَهَنَ الْعَظْمُ مِنِّي وَاشْتَعَلَ الرَّأْسُ شَيْبًا وَلَمْ أَكُن بِدُعَائِكَ رَبِّ شَقِيًّا
አለ «ጌታዬ ሆይ! እኔ አጥንቴ ደከመ፤ ራሴም በሺበት ተንቀለቀለ፤ አንተም በመለመኔ ጌታዬ ሆይ! (ምንጊዜም) ዕድለ ቢስ አልሆንኩም፡፡
5وَإِنِّي خِفْتُ الْمَوَالِيَ مِن وَرَائِي وَكَانَتِ امْرَأَتِي عَاقِرًا فَهَبْ لِي مِن لَّدُنكَ وَلِيًّا
«እኔም ከበኋላዬ ዘመዶቼን በእርግጥ ፈራሁ፡፡ ሚስቴም መካን ነበረች ስለዚህ ከአንተ ዘንድ ለኔ ልጅን ስጠኝ፡፡
ማርያምቁርአን ማውጫ
98አንቀጽ
MeccanRevelation
3አንቀጽ

ትርጉም — ማርያም 3

ሱረቱ ማርያም አንቀጽ 3 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ጌታውን የምስጢርን ጥሪ በተጣራ ጊዜ (አስታውስ)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 3/98 — ሱረቱ ማርያም مريم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ ማርያም ስሙ, ሱረቱ ማርያም ትርጉም, ሱረቱ ማርያም mp3, ሱረቱ ማርያም pdf. አንቀጽ 1–5. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers