አሽ-ሹዐራ · 162/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
إِنِّي لَكُمْ رَسُولٌ أَمِينٌ ۝١٦٢
Innee lakum rasoolun ameen
📖 በአማርኛ
«እኔ ለእናንተ ታማኝ መልክተኛ ነኝ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 160-164 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

160كَذَّبَتْ قَوْمُ لُوطٍ الْمُرْسَلِينَ
የሉጥ ሕዝቦች መልክተኞችን አስተባባሉ፡፡
161إِذْ قَالَ لَهُمْ أَخُوهُمْ لُوطٌ أَلَا تَتَّقُونَ
ወንድማቸው ሉጥ ለእነርሱ ባለ ጊዜ «አትጠነቀቁምን
162إِنِّي لَكُمْ رَسُولٌ أَمِينٌ
«እኔ ለእናንተ ታማኝ መልክተኛ ነኝ፡፡
163فَاتَّقُوا اللَّهَ وَأَطِيعُونِ
«አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡
164وَمَا أَسْأَلُكُمْ عَلَيْهِ مِنْ أَجْرٍ ۖ إِنْ أَجْرِيَ إِلَّا عَلَىٰ رَبِّ الْعَالَمِينَ
«በእርሱም ላይ ምንም ዋጋ አልለምናችሁም፡፡ ዋጋዬ በዓለማት ጌታ ላይ እንጅ በሌላ ላይ አይደለም፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
162አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 162

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 162 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «እኔ ለእናንተ ታማኝ መልክተኛ ነኝ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 162/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 160–164. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers