አሽ-ሹዐራ · 163/227
ትርጉም ፊደሎች — አሽ-ሹዐራ
فَاتَّقُوا اللَّهَ وَأَطِيعُونِ ۝١٦٣
Fattaqul laaha wa atee`oon
📖 በአማርኛ
«አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 161-165 — አሽ-ሹዐራ

161إِذْ قَالَ لَهُمْ أَخُوهُمْ لُوطٌ أَلَا تَتَّقُونَ
ወንድማቸው ሉጥ ለእነርሱ ባለ ጊዜ «አትጠነቀቁምን
162إِنِّي لَكُمْ رَسُولٌ أَمِينٌ
«እኔ ለእናንተ ታማኝ መልክተኛ ነኝ፡፡
163فَاتَّقُوا اللَّهَ وَأَطِيعُونِ
«አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡
164وَمَا أَسْأَلُكُمْ عَلَيْهِ مِنْ أَجْرٍ ۖ إِنْ أَجْرِيَ إِلَّا عَلَىٰ رَبِّ الْعَالَمِينَ
«በእርሱም ላይ ምንም ዋጋ አልለምናችሁም፡፡ ዋጋዬ በዓለማት ጌታ ላይ እንጅ በሌላ ላይ አይደለም፡፡
165أَتَأْتُونَ الذُّكْرَانَ مِنَ الْعَالَمِينَ
«ከዓለማት ሰዎች ወንዶችን ትመጣላችሁን
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
163አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 163

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 163 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 163/227 — አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: አሽ-ሹዐራ ስሙ, አሽ-ሹዐራ ትርጉም, አሽ-ሹዐራ mp3, አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 161–165. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers