አሽ-ሹዐራ · 161/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
إِذْ قَالَ لَهُمْ أَخُوهُمْ لُوطٌ أَلَا تَتَّقُونَ ۝١٦١
Iz qaala lahum akhoohum Lootun alaa tattaqoon
📖 በአማርኛ
ወንድማቸው ሉጥ ለእነርሱ ባለ ጊዜ «አትጠነቀቁምን

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 159-163 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

159وَإِنَّ رَبَّكَ لَهُوَ الْعَزِيزُ الرَّحِيمُ
ጌታህም እርሱ በእርግጥ አሸናፊው አዛኙ ነው፡፡
160كَذَّبَتْ قَوْمُ لُوطٍ الْمُرْسَلِينَ
የሉጥ ሕዝቦች መልክተኞችን አስተባባሉ፡፡
161إِذْ قَالَ لَهُمْ أَخُوهُمْ لُوطٌ أَلَا تَتَّقُونَ
ወንድማቸው ሉጥ ለእነርሱ ባለ ጊዜ «አትጠነቀቁምን
162إِنِّي لَكُمْ رَسُولٌ أَمِينٌ
«እኔ ለእናንተ ታማኝ መልክተኛ ነኝ፡፡
163فَاتَّقُوا اللَّهَ وَأَطِيعُونِ
«አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
161አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 161

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 161 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ወንድማቸው ሉጥ ለእነርሱ ባለ ጊዜ «አትጠነቀቁምን

ሱረቱ አንቀጽ 161/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 159–163. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers