አሽ-ሹዐራ · 178/227
ትርጉም ፊደሎች — አሽ-ሹዐራ
إِنِّي لَكُمْ رَسُولٌ أَمِينٌ ۝١٧٨
Innee lakum Rasoolun ameen
📖 በአማርኛ
«እኔ ለእናንተ ታማኝ መልክተኛ ነኝ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 176-180 — አሽ-ሹዐራ

176كَذَّبَ أَصْحَابُ الْأَيْكَةِ الْمُرْسَلِينَ
የአይከት ሰዎች መልክተኞችን አስተባበሉ፤
177إِذْ قَالَ لَهُمْ شُعَيْبٌ أَلَا تَتَّقُونَ
ሹዕይብ ለእነርሱ ባላቸው ጊዜ «አትጠነቀቁምን
178إِنِّي لَكُمْ رَسُولٌ أَمِينٌ
«እኔ ለእናንተ ታማኝ መልክተኛ ነኝ፡፡
179فَاتَّقُوا اللَّهَ وَأَطِيعُونِ
«አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡
180وَمَا أَسْأَلُكُمْ عَلَيْهِ مِنْ أَجْرٍ ۖ إِنْ أَجْرِيَ إِلَّا عَلَىٰ رَبِّ الْعَالَمِينَ
«በርሱም ላይ ምንም ዋጋ አልጠይቃችሁም፡፡ ዋጋዬ በዓለማት ጌታ ላይ እንጅ በሌላ ላይ አይደለም፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
178አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 178

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 178 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «እኔ ለእናንተ ታማኝ መልክተኛ ነኝ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 178/227 — አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: አሽ-ሹዐራ ስሙ, አሽ-ሹዐራ ትርጉም, አሽ-ሹዐራ mp3, አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 176–180. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers