አሽ-ሹዐራ · 179/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
فَاتَّقُوا اللَّهَ وَأَطِيعُونِ ۝١٧٩
Fattaqul laaha wa atee`oon
📖 በአማርኛ
«አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 177-181 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

177إِذْ قَالَ لَهُمْ شُعَيْبٌ أَلَا تَتَّقُونَ
ሹዕይብ ለእነርሱ ባላቸው ጊዜ «አትጠነቀቁምን
178إِنِّي لَكُمْ رَسُولٌ أَمِينٌ
«እኔ ለእናንተ ታማኝ መልክተኛ ነኝ፡፡
179فَاتَّقُوا اللَّهَ وَأَطِيعُونِ
«አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡
180وَمَا أَسْأَلُكُمْ عَلَيْهِ مِنْ أَجْرٍ ۖ إِنْ أَجْرِيَ إِلَّا عَلَىٰ رَبِّ الْعَالَمِينَ
«በርሱም ላይ ምንም ዋጋ አልጠይቃችሁም፡፡ ዋጋዬ በዓለማት ጌታ ላይ እንጅ በሌላ ላይ አይደለም፡፡
181۞ أَوْفُوا الْكَيْلَ وَلَا تَكُونُوا مِنَ الْمُخْسِرِينَ
«ስፍርን ሙሉ፡፡ ከአጉዳዮቹም አትኹኑ፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
179አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 179

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 179 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 179/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 177–181. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers