አሽ-ሹዐራ · 177/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
إِذْ قَالَ لَهُمْ شُعَيْبٌ أَلَا تَتَّقُونَ ۝١٧٧
Iz qaala lahum Shu`aybun alaa tattaqoon
📖 በአማርኛ
ሹዕይብ ለእነርሱ ባላቸው ጊዜ «አትጠነቀቁምን

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 175-179 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

175وَإِنَّ رَبَّكَ لَهُوَ الْعَزِيزُ الرَّحِيمُ
ጌታህም እርሱ በእርግጥ አሸናፊው አዛኙ ነው፡፡
176كَذَّبَ أَصْحَابُ الْأَيْكَةِ الْمُرْسَلِينَ
የአይከት ሰዎች መልክተኞችን አስተባበሉ፤
177إِذْ قَالَ لَهُمْ شُعَيْبٌ أَلَا تَتَّقُونَ
ሹዕይብ ለእነርሱ ባላቸው ጊዜ «አትጠነቀቁምን
178إِنِّي لَكُمْ رَسُولٌ أَمِينٌ
«እኔ ለእናንተ ታማኝ መልክተኛ ነኝ፡፡
179فَاتَّقُوا اللَّهَ وَأَطِيعُونِ
«አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
177አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 177

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 177 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ሹዕይብ ለእነርሱ ባላቸው ጊዜ «አትጠነቀቁምን

ሱረቱ አንቀጽ 177/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 175–179. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers