አሽ-ሹዐራ · 196/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
وَإِنَّهُ لَفِي زُبُرِ الْأَوَّلِينَ ۝١٩٦
Wa innahoo lafee Zuburil awwaleen
📖 በአማርኛ
እርሱም (ቁርኣን) በቀድሞዎቹ መጻሐፍት ውስጥ (የተወሳ ነው)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 194-198 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

194عَلَىٰ قَلْبِكَ لِتَكُونَ مِنَ الْمُنذِرِينَ
ከአስፈራሪዎቹ (ነቢያት) ትኾን ዘንድ በልብህ ላይ (አወረደው)፡፡
195بِلِسَانٍ عَرَبِيٍّ مُّبِينٍ
ግልጽ በኾነ ዐረብኛ ቋንቋ፡፡
196وَإِنَّهُ لَفِي زُبُرِ الْأَوَّلِينَ
እርሱም (ቁርኣን) በቀድሞዎቹ መጻሐፍት ውስጥ (የተወሳ ነው)፡፡
197أَوَلَمْ يَكُن لَّهُمْ آيَةً أَن يَعْلَمَهُ عُلَمَاءُ بَنِي إِسْرَائِيلَ
የእስራኤል ልጆች ሊቃውንት የሚያውቁት መኾኑ ለእነርሱ (ለመካ ከሓዲዎች) ምልክት አይኾናቸውምን
198وَلَوْ نَزَّلْنَاهُ عَلَىٰ بَعْضِ الْأَعْجَمِينَ
ከአዕጀሞች ባንዱ ላይ ባወረድነውም ኖሮ፤
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
196አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 196

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 196 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እርሱም (ቁርኣን) በቀድሞዎቹ መጻሐፍት ውስጥ (የተወሳ ነው)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 196/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 194–198. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers