አሽ-ሹዐራ · 8/227
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ
إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَةً ۖ وَمَا كَانَ أَكْثَرُهُم مُّؤْمِنِينَ ۝٨
Inn fee zaalika la Aayah; wa maa kaana aksaruhum mu`mineen
📖 በአማርኛ
በዚህ አስደናቂ ምልክት አልለበት፡፡ አብዛኞቻቸውም አማኞች አልነበሩም፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 6-10 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ

6فَقَدْ كَذَّبُوا فَسَيَأْتِيهِمْ أَنبَاءُ مَا كَانُوا بِهِ يَسْتَهْزِئُونَ
በእርግጥም አስተባበሉ፡፡ የዚያም በእርሱ ይሳለቁበት የነበሩት ወሬዎች (ፍጻሜ) ይመጣባቸዋል፡፡
7أَوَلَمْ يَرَوْا إِلَى الْأَرْضِ كَمْ أَنبَتْنَا فِيهَا مِن كُلِّ زَوْجٍ كَرِيمٍ
ወደ ምድርም በውስጧ ከመልካም (በቃይ) ጎሳ ሁሉ ብዙን እንዳበቀልን አላዩምን፡፡
8إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَةً ۖ وَمَا كَانَ أَكْثَرُهُم مُّؤْمِنِينَ
በዚህ አስደናቂ ምልክት አልለበት፡፡ አብዛኞቻቸውም አማኞች አልነበሩም፡፡
9وَإِنَّ رَبَّكَ لَهُوَ الْعَزِيزُ الرَّحِيمُ
ጌታህም እርሱ በእርግጥ አሸናፊ አዛኝ ነው፡፡
10وَإِذْ نَادَىٰ رَبُّكَ مُوسَىٰ أَنِ ائْتِ الْقَوْمَ الظَّالِمِينَ
ጌታህም ሙሳን «ወደ በደለኞቹ ሕዝቦች ኺድ» በማለት በጠራው ጊዜ (አስታውስ)፡፡
አሽ-ሹዐራቁርአን ማውጫ
227አንቀጽ
MeccanRevelation
8አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሹዐራ 8

ሱረቱ አሽ-ሹዐራ አንቀጽ 8 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በዚህ አስደናቂ ምልክት አልለበት፡፡ አብዛኞቻቸውም አማኞች አልነበሩም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 8/227 — ሱረቱ አሽ-ሹዐራ الشعراء (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ mp3, ሱረቱ አሽ-ሹዐራ pdf. አንቀጽ 6–10. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers