አስ-ሳፋት · 40/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
إِلَّا عِبَادَ اللَّهِ الْمُخْلَصِينَ ۝٤٠
Illaa `ibaadal laahil mukhlaseen
📖 በአማርኛ
ግን ምርጥ የሆኑት የአላህ ባሮች (ቅጣትን አይቀምሱም)፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 38-42 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

38إِنَّكُمْ لَذَائِقُو الْعَذَابِ الْأَلِيمِ
እናንተ አሳማሚውን ቅጣት በእርግጥ ቀማሾች ናችሁ፡፡
39وَمَا تُجْزَوْنَ إِلَّا مَا كُنتُمْ تَعْمَلُونَ
ትሠሩትም የነበራችሁትን እንጂ ሌላን አትመነዱም፡፡
40إِلَّا عِبَادَ اللَّهِ الْمُخْلَصِينَ
ግን ምርጥ የሆኑት የአላህ ባሮች (ቅጣትን አይቀምሱም)፡፡
41أُولَٰئِكَ لَهُمْ رِزْقٌ مَّعْلُومٌ
እነዚያ ለእነርሱ የታወቀ ሲሳይ አላቸው፡፡
42فَوَاكِهُ ۖ وَهُم مُّكْرَمُونَ
ፍራፍሬዎች (አሏቸው) እነርሱም የተከበሩ ናቸው፤
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
40አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 40

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 40 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ግን ምርጥ የሆኑት የአላህ ባሮች (ቅጣትን አይቀምሱም)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 40/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 38–42. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers