አድ-ዱኻን · 12/59
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አድ-ዱኻን
رَّبَّنَا اكْشِفْ عَنَّا الْعَذَابَ إِنَّا مُؤْمِنُونَ ۝١٢
Rabbanak shif `annal `azaaba innaa mu`minoon
📖 በአማርኛ
«ጌታችን ሆይ! ከእኛ ላይ ቅጣቱን ግለጥልን፡፡ እኛ አማኞች እንኾናለንና» (ይላሉም)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 10-14 — ሱረቱ አድ-ዱኻን

10فَارْتَقِبْ يَوْمَ تَأْتِي السَّمَاءُ بِدُخَانٍ مُّبِينٍ
ሰማይም በግልጽ ጭስ የምትመጣበትን ቀን ተጠባበቅ፡፡
11يَغْشَى النَّاسَ ۖ هَٰذَا عَذَابٌ أَلِيمٌ
ሰዎችን የሚሸፍን (በኾነ ጭስ) ይህ አሳማሚ ቅጣት ነው፡፡
12رَّبَّنَا اكْشِفْ عَنَّا الْعَذَابَ إِنَّا مُؤْمِنُونَ
«ጌታችን ሆይ! ከእኛ ላይ ቅጣቱን ግለጥልን፡፡ እኛ አማኞች እንኾናለንና» (ይላሉም)፡፡
13أَنَّىٰ لَهُمُ الذِّكْرَىٰ وَقَدْ جَاءَهُمْ رَسُولٌ مُّبِينٌ
(ቅጣቱ በወረደ ጊዜ) ለእነርሱ መግገሰጽ እንዴት ይኖራቸዋል? አስረጅ መልክተኛ የመጣቸው ሲኾን (የካዱም ሲኾኑ)፡፡
14ثُمَّ تَوَلَّوْا عَنْهُ وَقَالُوا مُعَلَّمٌ مَّجْنُونٌ
ከዚያም ከእርሱ የዞሩ፤ (ከሰው) «የተሰተማረ ዕብድ ነው» ያሉም ሲኾኑ፡፡
አድ-ዱኻንቁርአን ማውጫ
59አንቀጽ
MeccanRevelation
12አንቀጽ

ትርጉም — አድ-ዱኻን 12

ሱረቱ አድ-ዱኻን አንቀጽ 12 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «ጌታችን ሆይ! ከእኛ ላይ ቅጣቱን ግለጥልን፡፡ እኛ አማኞች እንኾናለንና» (ይላሉም)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 12/59 — ሱረቱ አድ-ዱኻን الدخان (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አድ-ዱኻን ስሙ, ሱረቱ አድ-ዱኻን ትርጉም, ሱረቱ አድ-ዱኻን mp3, ሱረቱ አድ-ዱኻን pdf. አንቀጽ 10–14. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers