አድ-ዱኻን · 52/59
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አድ-ዱኻን
فِي جَنَّاتٍ وَعُيُونٍ ۝٥٢
Fee jannaatinw wa `uyoon
📖 በአማርኛ
በአትክልቶችና በምንጮች ውስጥ ናቸው፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 50-54 — ሱረቱ አድ-ዱኻን

50إِنَّ هَٰذَا مَا كُنتُم بِهِ تَمْتَرُونَ
«ይህ ያ በእርሱ ትጠራጠሩበት የነበራችሁት ነው» (ይባላሉ)፡፡
51إِنَّ الْمُتَّقِينَ فِي مَقَامٍ أَمِينٍ
ጥንቁቆቹ በእርግጥ በጸጥተኛ መኖሪያ ውስጥ ናቸው፡፡
52فِي جَنَّاتٍ وَعُيُونٍ
በአትክልቶችና በምንጮች ውስጥ ናቸው፡፡
53يَلْبَسُونَ مِن سُندُسٍ وَإِسْتَبْرَقٍ مُّتَقَابِلِينَ
ፊት ለፊት የተቅጣጩ ኾነው ከስስ ሐርና ከወፍራም ሐር ይለብሳሉ፡፡
54كَذَٰلِكَ وَزَوَّجْنَاهُم بِحُورٍ عِينٍ
(ነገሩ) እንደዚሁ ነው፤ ዓይናማዎች የኾኑን ነጫጭ ሴቶችም እናጠናዳቸዋለን፡፡
አድ-ዱኻንቁርአን ማውጫ
59አንቀጽ
MeccanRevelation
52አንቀጽ

ትርጉም — አድ-ዱኻን 52

ሱረቱ አድ-ዱኻን አንቀጽ 52 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በአትክልቶችና በምንጮች ውስጥ ናቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 52/59 — ሱረቱ አድ-ዱኻን الدخان (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አድ-ዱኻን ስሙ, ሱረቱ አድ-ዱኻን ትርጉም, ሱረቱ አድ-ዱኻን mp3, ሱረቱ አድ-ዱኻን pdf. አንቀጽ 50–54. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 29, 2026

Don't forget us in your sincere prayers