አድ-ዱኻን · 51/59
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አድ-ዱኻን
إِنَّ الْمُتَّقِينَ فِي مَقَامٍ أَمِينٍ ۝٥١
Innal muttaqeena fee maqaamin ameen
📖 በአማርኛ
ጥንቁቆቹ በእርግጥ በጸጥተኛ መኖሪያ ውስጥ ናቸው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 49-53 — ሱረቱ አድ-ዱኻን

49ذُقْ إِنَّكَ أَنتَ الْعَزِيزُ الْكَرِيمُ
«ቅመስ፤ አንተ አሸናፊው ክብሩ ነህና» (ይባላል)፡፡
50إِنَّ هَٰذَا مَا كُنتُم بِهِ تَمْتَرُونَ
«ይህ ያ በእርሱ ትጠራጠሩበት የነበራችሁት ነው» (ይባላሉ)፡፡
51إِنَّ الْمُتَّقِينَ فِي مَقَامٍ أَمِينٍ
ጥንቁቆቹ በእርግጥ በጸጥተኛ መኖሪያ ውስጥ ናቸው፡፡
52فِي جَنَّاتٍ وَعُيُونٍ
በአትክልቶችና በምንጮች ውስጥ ናቸው፡፡
53يَلْبَسُونَ مِن سُندُسٍ وَإِسْتَبْرَقٍ مُّتَقَابِلِينَ
ፊት ለፊት የተቅጣጩ ኾነው ከስስ ሐርና ከወፍራም ሐር ይለብሳሉ፡፡
አድ-ዱኻንቁርአን ማውጫ
59አንቀጽ
MeccanRevelation
51አንቀጽ

ትርጉም — አድ-ዱኻን 51

ሱረቱ አድ-ዱኻን አንቀጽ 51 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ጥንቁቆቹ በእርግጥ በጸጥተኛ መኖሪያ ውስጥ ናቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 51/59 — ሱረቱ አድ-ዱኻን الدخان (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አድ-ዱኻን ስሙ, ሱረቱ አድ-ዱኻን ትርጉም, ሱረቱ አድ-ዱኻን mp3, ሱረቱ አድ-ዱኻን pdf. አንቀጽ 49–53. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers