አዝ-ዛሪያት · 58/60
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አዝ-ዛሪያት
إِنَّ اللَّهَ هُوَ الرَّزَّاقُ ذُو الْقُوَّةِ الْمَتِينُ ۝٥٨
Innal laaha Huwar Razzaaqu Zul Quwwatil Mateen
📖 በአማርኛ
አላህ እርሱ ሲሳይን ሰጪ የብርቱ ኀይል ባለቤት ነው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 56-60 — ሱረቱ አዝ-ዛሪያት

56وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ
ጋኔንንና ሰውንም ሊግገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም፡፡
57مَا أُرِيدُ مِنْهُم مِّن رِّزْقٍ وَمَا أُرِيدُ أَن يُطْعِمُونِ
ከነርሱም ምንም ሲሳይ አልፈልግም፡፡ ሊመግቡኝም አልሻም፡፡
58إِنَّ اللَّهَ هُوَ الرَّزَّاقُ ذُو الْقُوَّةِ الْمَتِينُ
አላህ እርሱ ሲሳይን ሰጪ የብርቱ ኀይል ባለቤት ነው፡፡
59فَإِنَّ لِلَّذِينَ ظَلَمُوا ذَنُوبًا مِّثْلَ ذَنُوبِ أَصْحَابِهِمْ فَلَا يَسْتَعْجِلُونِ
ለእነዚያም ለበደሉት እንደ ጓደኞቻቸው ፋንታ ብጤ (የቅጣት) ፋንታ አልላቸው፡፡ ስለዚህ አያስቸኩሉኝ፡፡
60فَوَيْلٌ لِّلَّذِينَ كَفَرُوا مِن يَوْمِهِمُ الَّذِي يُوعَدُونَ
ለነዚያም ለካዱት ከዚያ ከሚቀጠሩት ቀናቸው ወዮላቸው፡
አዝ-ዛሪያትቁርአን ማውጫ
60አንቀጽ
MeccanRevelation
58አንቀጽ

ትርጉም — አዝ-ዛሪያት 58

ሱረቱ አዝ-ዛሪያት አንቀጽ 58 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : አላህ እርሱ ሲሳይን ሰጪ የብርቱ ኀይል ባለቤት ነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 58/60 — ሱረቱ አዝ-ዛሪያት الذاريات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አዝ-ዛሪያት ስሙ, ሱረቱ አዝ-ዛሪያት ትርጉም, ሱረቱ አዝ-ዛሪያት mp3, ሱረቱ አዝ-ዛሪያት pdf. አንቀጽ 56–60. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers