አን-ነጅም · 50/62
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ነጅም
وَأَنَّهُ أَهْلَكَ عَادًا الْأُولَىٰ ۝٥٠
Wa annahooo ahlak a `Aadanil oolaa
📖 በአማርኛ
እነሆ እርሱም የፊተኛይቱን ዓድ አጥፍቷል፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 48-52 — ሱረቱ አን-ነጅም

48وَأَنَّهُ هُوَ أَغْنَىٰ وَأَقْنَىٰ
እነሆ እርሱም አከበረ፣ ጥሪተኛም አደረገ፡፡
49وَأَنَّهُ هُوَ رَبُّ الشِّعْرَىٰ
እነሆ እርሱም የሺዕራ ጌታ ነው፡፡
50وَأَنَّهُ أَهْلَكَ عَادًا الْأُولَىٰ
እነሆ እርሱም የፊተኛይቱን ዓድ አጥፍቷል፡፡
51وَثَمُودَ فَمَا أَبْقَىٰ
ሰሙድንም (አጥፍቷል)፤ አላስቀረምም፡፡
52وَقَوْمَ نُوحٍ مِّن قَبْلُ ۖ إِنَّهُمْ كَانُوا هُمْ أَظْلَمَ وَأَطْغَىٰ
በፊትም የኑሕን ሕዝቦች (አጥፍቷል)፡፡ እነርሱ በጣም በደለኞችና እጅግ የጠመሙ እነርሱ ነበሩና፡፡
አን-ነጅምቁርአን ማውጫ
62አንቀጽ
MeccanRevelation
50አንቀጽ

ትርጉም — አን-ነጅም 50

ሱረቱ አን-ነጅም አንቀጽ 50 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እነሆ እርሱም የፊተኛይቱን ዓድ አጥፍቷል፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 50/62 — ሱረቱ አን-ነጅም النجم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ነጅም ስሙ, ሱረቱ አን-ነጅም ትርጉም, ሱረቱ አን-ነጅም mp3, ሱረቱ አን-ነጅም pdf. አንቀጽ 48–52. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers