አን-ነጅም · 49/62
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ነጅም
وَأَنَّهُ هُوَ رَبُّ الشِّعْرَىٰ ۝٤٩
Wa annahoo huwa rabbush shi`raa
📖 በአማርኛ
እነሆ እርሱም የሺዕራ ጌታ ነው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 47-51 — ሱረቱ አን-ነጅም

47وَأَنَّ عَلَيْهِ النَّشْأَةَ الْأُخْرَىٰ
የኋለኛይቱም ማስነሳት በእርሱ ላይ ነው፡፡
48وَأَنَّهُ هُوَ أَغْنَىٰ وَأَقْنَىٰ
እነሆ እርሱም አከበረ፣ ጥሪተኛም አደረገ፡፡
49وَأَنَّهُ هُوَ رَبُّ الشِّعْرَىٰ
እነሆ እርሱም የሺዕራ ጌታ ነው፡፡
50وَأَنَّهُ أَهْلَكَ عَادًا الْأُولَىٰ
እነሆ እርሱም የፊተኛይቱን ዓድ አጥፍቷል፡፡
51وَثَمُودَ فَمَا أَبْقَىٰ
ሰሙድንም (አጥፍቷል)፤ አላስቀረምም፡፡
አን-ነጅምቁርአን ማውጫ
62አንቀጽ
MeccanRevelation
49አንቀጽ

ትርጉም — አን-ነጅም 49

ሱረቱ አን-ነጅም አንቀጽ 49 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እነሆ እርሱም የሺዕራ ጌታ ነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 49/62 — ሱረቱ አን-ነጅም النجم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ነጅም ስሙ, ሱረቱ አን-ነጅም ትርጉም, ሱረቱ አን-ነጅም mp3, ሱረቱ አን-ነጅም pdf. አንቀጽ 47–51. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers