አል-ቀላም · 47/52
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቀላም
أَمْ عِندَهُمُ الْغَيْبُ فَهُمْ يَكْتُبُونَ ۝٤٧
Am `indahumul ghaibu fahum yaktuboon
📖 በአማርኛ
ወይስ እነርሱ ዘንድ የሩቁ ምስጢር ዕውቀት አልለን? ስለዚህ እነርሱ ይጽፋሉን?

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 45-49 — ሱረቱ አል-ቀላም

45وَأُمْلِي لَهُمْ ۚ إِنَّ كَيْدِي مَتِينٌ
እነርሱንም አዘገያለሁ፡፡ ዘዴዬ ብርቱ ነውና፡፡
46أَمْ تَسْأَلُهُمْ أَجْرًا فَهُم مِّن مَّغْرَمٍ مُّثْقَلُونَ
በእውነቱ ዋጋን ትጠይቃቸዋለህን? ስለዚህ እነርሱ ከዕዳ የተከበዱ ናቸውን?
47أَمْ عِندَهُمُ الْغَيْبُ فَهُمْ يَكْتُبُونَ
ወይስ እነርሱ ዘንድ የሩቁ ምስጢር ዕውቀት አልለን? ስለዚህ እነርሱ ይጽፋሉን?
48فَاصْبِرْ لِحُكْمِ رَبِّكَ وَلَا تَكُن كَصَاحِبِ الْحُوتِ إِذْ نَادَىٰ وَهُوَ مَكْظُومٌ
ለጌታህም ፍርድ ታገሥ፤ (በመበሳጨትና ባለ መታገሥ) እንደ ዓሣው ባለቤትም (እንደ ዮናስ) አትኹን፡፡ እርሱ በጭንቀት የተመላ ኾኖ (ጌታውን) በተጣራ ጊዜ፡፡
49لَّوْلَا أَن تَدَارَكَهُ نِعْمَةٌ مِّن رَّبِّهِ لَنُبِذَ بِالْعَرَاءِ وَهُوَ مَذْمُومٌ
ከጌታው የኾነ ጸጋ ባላገኘው ኖሮ በምድረ በዳ ተወቃሽ ኾኖ በተጣለ ነበር፡፡
አል-ቀላምቁርአን ማውጫ
52አንቀጽ
MeccanRevelation
47አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቀላም 47

ሱረቱ አል-ቀላም አንቀጽ 47 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ወይስ እነርሱ ዘንድ የሩቁ ምስጢር ዕውቀት አልለን? ስለዚህ እነርሱ ይጽፋሉን?

ሱረቱ አንቀጽ 47/52 — ሱረቱ አል-ቀላም القلم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቀላም ስሙ, ሱረቱ አል-ቀላም ትርጉም, ሱረቱ አል-ቀላም mp3, ሱረቱ አል-ቀላም pdf. አንቀጽ 45–49. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers