አል-ቀላም · 7/52
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቀላም
إِنَّ رَبَّكَ هُوَ أَعْلَمُ بِمَن ضَلَّ عَن سَبِيلِهِ وَهُوَ أَعْلَمُ بِالْمُهْتَدِينَ ۝٧
Innaa Rabbaka Huwa a`lamu biman dalla `an sabeelihee wa Huwa a`lamu bilmuhtadeen
📖 በአማርኛ
ጌታህ እርሱ ከመንገዱ የተሳሳተውን ሰው ዐዋቂ ነው፡፡ እርሱም ተመሪዎቹን ዐዋቂ ነው፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 5-9 — ሱረቱ አል-ቀላም

5فَسَتُبْصِرُ وَيُبْصِرُونَ
ወደፊትም ታያለህ፤ ያያሉም፡፡
6بِأَييِّكُمُ الْمَفْتُونُ
ዕብደት በማንኛችሁ እንዳልለ፡፡
7إِنَّ رَبَّكَ هُوَ أَعْلَمُ بِمَن ضَلَّ عَن سَبِيلِهِ وَهُوَ أَعْلَمُ بِالْمُهْتَدِينَ
ጌታህ እርሱ ከመንገዱ የተሳሳተውን ሰው ዐዋቂ ነው፡፡ እርሱም ተመሪዎቹን ዐዋቂ ነው፡፡
8فَلَا تُطِعِ الْمُكَذِّبِينَ
ለአስተባባዮችም አትታዝዙ፡፡
9وَدُّوا لَوْ تُدْهِنُ فَيُدْهِنُونَ
ብትመሳሰላቸውና ቢመሳሰሉህ ተመኙ፡፡
አል-ቀላምቁርአን ማውጫ
52አንቀጽ
MeccanRevelation
7አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቀላም 7

ሱረቱ አል-ቀላም አንቀጽ 7 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ጌታህ እርሱ ከመንገዱ የተሳሳተውን ሰው ዐዋቂ ነው፡፡ እርሱም ተመሪዎቹን ዐዋቂ…

ሱረቱ አንቀጽ 7/52 — ሱረቱ አል-ቀላም القلم (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቀላም ስሙ, ሱረቱ አል-ቀላም ትርጉም, ሱረቱ አል-ቀላም mp3, ሱረቱ አል-ቀላም pdf. አንቀጽ 5–9. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers