አል-ሀቅቃ · 40/52
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሀቅቃ
إِنَّهُ لَقَوْلُ رَسُولٍ كَرِيمٍ ۝٤٠
Innahoo laqawlu Rasoolin kareem
📖 በአማርኛ
እርሱ (ቁርኣን) የተከበረ መልክተኛ ቃል ነው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 38-42 — ሱረቱ አል-ሀቅቃ

38فَلَا أُقْسِمُ بِمَا تُبْصِرُونَ
በምታዩትም ነገር እምላለሁ፡፡
39وَمَا لَا تُبْصِرُونَ
በማታዩትም ነገር፡፡
40إِنَّهُ لَقَوْلُ رَسُولٍ كَرِيمٍ
እርሱ (ቁርኣን) የተከበረ መልክተኛ ቃል ነው፡፡
41وَمَا هُوَ بِقَوْلِ شَاعِرٍ ۚ قَلِيلًا مَّا تُؤْمِنُونَ
እርሱም የባለቅኔ ቃል (ግጥም) አይደለም፡፡ ጥቂትን ብቻ ታምናላችሁ፡፡
42وَلَا بِقَوْلِ كَاهِنٍ ۚ قَلِيلًا مَّا تَذَكَّرُونَ
የጠንቋይም ቃል አይደለም፡፡ ጥቂትን ብቻ ታስታውሳላችሁ፡፡
አል-ሀቅቃቁርአን ማውጫ
52አንቀጽ
MeccanRevelation
40አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሀቅቃ 40

ሱረቱ አል-ሀቅቃ አንቀጽ 40 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እርሱ (ቁርኣን) የተከበረ መልክተኛ ቃል ነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 40/52 — ሱረቱ አል-ሀቅቃ الحاقة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሀቅቃ ስሙ, ሱረቱ አል-ሀቅቃ ትርጉም, ሱረቱ አል-ሀቅቃ mp3, ሱረቱ አል-ሀቅቃ pdf. አንቀጽ 38–42. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers