አል-ሙዝዘሚል · 4/20
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል
أَوْ زِدْ عَلَيْهِ وَرَتِّلِ الْقُرْآنَ تَرْتِيلًا ۝٤
Aw zid `alaihi wa rattilil Qur`aana tarteela
📖 በአማርኛ
ወይም በእርሱ ላይ ጨምር፡፡ ቁርኣንንም በዝግታ ማንበብን አንብብ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 2-6 — ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል

2قُمِ اللَّيْلَ إِلَّا قَلِيلًا
ሌሊቱን ሁሉ ጥቂት ሲቀር ቁም፤ (ስገደ)፡፡
3نِّصْفَهُ أَوِ انقُصْ مِنْهُ قَلِيلًا
ግማሹን (ቁም)፤ ወይም ከርሱ ጥቂትን ቀንስ፡፡
4أَوْ زِدْ عَلَيْهِ وَرَتِّلِ الْقُرْآنَ تَرْتِيلًا
ወይም በእርሱ ላይ ጨምር፡፡ ቁርኣንንም በዝግታ ማንበብን አንብብ፡፡
5إِنَّا سَنُلْقِي عَلَيْكَ قَوْلًا ثَقِيلًا
እኛ ባንተ ላይ ከባድ ቃልን እንጥላለንና፡፡
6إِنَّ نَاشِئَةَ اللَّيْلِ هِيَ أَشَدُّ وَطْئًا وَأَقْوَمُ قِيلًا
የሌሊት መነሳት እርሷ (ሕዋሳትንና ልብን) ለማስማማት በጣም ብርቱ ናት፡፡ ለማንበብም ትክክለኛ ናት፡፡
አል-ሙዝዘሚልቁርአን ማውጫ
20አንቀጽ
MeccanRevelation
4አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙዝዘሚል 4

ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል አንቀጽ 4 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ወይም በእርሱ ላይ ጨምር፡፡ ቁርኣንንም በዝግታ ማንበብን አንብብ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 4/20 — ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል المزمل (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል ስሙ, ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል mp3, ሱረቱ አል-ሙዝዘሚል pdf. አንቀጽ 2–6. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers