አል-ሙደተሲር · 19/56
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙደተሲር
فَقُتِلَ كَيْفَ قَدَّرَ ۝١٩
Faqutila kayfa qaddar
📖 በአማርኛ
ተረገመም፤ እንዴት ገመተ!

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 17-21 — ሱረቱ አል-ሙደተሲር

17سَأُرْهِقُهُ صَعُودًا
በእርግጥ ችግርን አስገድደዋለሁ፡፡
18إِنَّهُ فَكَّرَ وَقَدَّرَ
እርሱ (በቁርኣን ነገር) ሐሰበ፤ ገመተም፡፡
19فَقُتِلَ كَيْفَ قَدَّرَ
ተረገመም፤ እንዴት ገመተ!
20ثُمَّ قُتِلَ كَيْفَ قَدَّرَ
ከዚያም (ከሞት በኋላ) ተረገመ፡፡ እንዴት ገመተ!
21ثُمَّ نَظَرَ
ከዚያም እንደ ገና (በቁርኣኑ ነገር) ተመለከተ፡፡
አል-ሙደተሲርቁርአን ማውጫ
56አንቀጽ
MeccanRevelation
19አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙደተሲር 19

ሱረቱ አል-ሙደተሲር አንቀጽ 19 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ተረገመም፤ እንዴት ገመተ!

ሱረቱ አንቀጽ 19/56 — ሱረቱ አል-ሙደተሲር المدثر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙደተሲር ስሙ, ሱረቱ አል-ሙደተሲር ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙደተሲር mp3, ሱረቱ አል-ሙደተሲር pdf. አንቀጽ 17–21. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers