አል-ሙደተሲር · 26/56
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙደተሲር
سَأُصْلِيهِ سَقَرَ ۝٢٦
Sa usleehi saqar
📖 በአማርኛ
በሰቀር ውስጥ በእርግጥ አገባዋለሁ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 24-28 — ሱረቱ አል-ሙደተሲር

24فَقَالَ إِنْ هَٰذَا إِلَّا سِحْرٌ يُؤْثَرُ
አለም «ይህ (ከሌላ) የሚቀዳ ድግምት እንጅ ሌላ አይደለም፡፡
25إِنْ هَٰذَا إِلَّا قَوْلُ الْبَشَرِ
«ይህ የሰው ቃል እንጅ ሌላ አይደለም፡፡»
26سَأُصْلِيهِ سَقَرَ
በሰቀር ውስጥ በእርግጥ አገባዋለሁ፡፡
27وَمَا أَدْرَاكَ مَا سَقَرُ
ሰቀር ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ?
28لَا تُبْقِي وَلَا تَذَرُ
(ያገኘችውን ሁሉ) አታስቀርም አትተውምም፡፡
አል-ሙደተሲርቁርአን ማውጫ
56አንቀጽ
MeccanRevelation
26አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙደተሲር 26

ሱረቱ አል-ሙደተሲር አንቀጽ 26 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በሰቀር ውስጥ በእርግጥ አገባዋለሁ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 26/56 — ሱረቱ አል-ሙደተሲር المدثر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙደተሲር ስሙ, ሱረቱ አል-ሙደተሲር ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙደተሲር mp3, ሱረቱ አል-ሙደተሲር pdf. አንቀጽ 24–28. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers