አል-ሙርሳላት · 45/50
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙርሳላት
وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَ ۝٤٥
Wailuny yawma `izil lilmuzkazzibeen
📖 በአማርኛ
ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 43-47 — ሱረቱ አል-ሙርሳላት

43كُلُوا وَاشْرَبُوا هَنِيئًا بِمَا كُنتُمْ تَعْمَلُونَ
«ትሠሩት በነበራችሁት ዋጋ የምትደሰቱ ኾናችሁ ብሉ፣ ጠጡም፤» (ይባላሉ)፡፡
44إِنَّا كَذَٰلِكَ نَجْزِي الْمُحْسِنِينَ
እኛ እንደዚሁ መልካም ሠሪዎችን ሁሉ እንመነዳለን፡፡
45وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَ
ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡
46كُلُوا وَتَمَتَّعُوا قَلِيلًا إِنَّكُم مُّجْرِمُونَ
ብሉ፤ ጥቂትንም (ጊዜ) ተጠቀሙ፡፡ እናንተ አመጸኞች ናችሁና፡፡
47وَيْلٌ يَوْمَئِذٍ لِّلْمُكَذِّبِينَ
ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡
አል-ሙርሳላትቁርአን ማውጫ
50አንቀጽ
MeccanRevelation
45አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙርሳላት 45

ሱረቱ አል-ሙርሳላት አንቀጽ 45 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 45/50 — ሱረቱ አል-ሙርሳላት المرسلات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙርሳላት ስሙ, ሱረቱ አል-ሙርሳላት ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙርሳላት mp3, ሱረቱ አል-ሙርሳላት pdf. አንቀጽ 43–47. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers