አን-ነበእ · 15/40
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ነበእ
لِّنُخْرِجَ بِهِ حَبًّا وَنَبَاتًا ۝١٥
Linukh rija bihee habbaw wana baata
📖 በአማርኛ
በእርሱ እኽልንና ቅጠላ ቅጠልን እናወጣ ዘንድ (አወረድን)፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 13-17 — ሱረቱ አን-ነበእ

13وَجَعَلْنَا سِرَاجًا وَهَّاجًا
አንጸባራቂ ብርሃንንም አደረግን፡፡
14وَأَنزَلْنَا مِنَ الْمُعْصِرَاتِ مَاءً ثَجَّاجًا
ከአረገዙት ደመናዎችም ተንቧቢ ውሃን አወረድን፡፡
15لِّنُخْرِجَ بِهِ حَبًّا وَنَبَاتًا
በእርሱ እኽልንና ቅጠላ ቅጠልን እናወጣ ዘንድ (አወረድን)፡፡
16وَجَنَّاتٍ أَلْفَافًا
የተቆላለፉ አትክልቶችንም፡፡
17إِنَّ يَوْمَ الْفَصْلِ كَانَ مِيقَاتًا
የመለያው ቀን የተወሰነ ጊዜ ነው፡፡
አን-ነበእቁርአን ማውጫ
40አንቀጽ
MeccanRevelation
15አንቀጽ

ትርጉም — አን-ነበእ 15

ሱረቱ አን-ነበእ አንቀጽ 15 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በእርሱ እኽልንና ቅጠላ ቅጠልን እናወጣ ዘንድ (አወረድን)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 15/40 — ሱረቱ አን-ነበእ النبأ (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ነበእ ስሙ, ሱረቱ አን-ነበእ ትርጉም, ሱረቱ አን-ነበእ mp3, ሱረቱ አን-ነበእ pdf. አንቀጽ 13–17. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers