አን-ነበእ · 14/40
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ነበእ
وَأَنزَلْنَا مِنَ الْمُعْصِرَاتِ مَاءً ثَجَّاجًا ۝١٤
Wa anzalna minal m`usiraati maa-an saj-jaaja
📖 በአማርኛ
ከአረገዙት ደመናዎችም ተንቧቢ ውሃን አወረድን፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 12-16 — ሱረቱ አን-ነበእ

12وَبَنَيْنَا فَوْقَكُمْ سَبْعًا شِدَادًا
ከበላያችሁም ሰባትን ብርቱዎች (ሰማያት) ገነባን፡፡
13وَجَعَلْنَا سِرَاجًا وَهَّاجًا
አንጸባራቂ ብርሃንንም አደረግን፡፡
14وَأَنزَلْنَا مِنَ الْمُعْصِرَاتِ مَاءً ثَجَّاجًا
ከአረገዙት ደመናዎችም ተንቧቢ ውሃን አወረድን፡፡
15لِّنُخْرِجَ بِهِ حَبًّا وَنَبَاتًا
በእርሱ እኽልንና ቅጠላ ቅጠልን እናወጣ ዘንድ (አወረድን)፡፡
16وَجَنَّاتٍ أَلْفَافًا
የተቆላለፉ አትክልቶችንም፡፡
አን-ነበእቁርአን ማውጫ
40አንቀጽ
MeccanRevelation
14አንቀጽ

ትርጉም — አን-ነበእ 14

ሱረቱ አን-ነበእ አንቀጽ 14 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከአረገዙት ደመናዎችም ተንቧቢ ውሃን አወረድን፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 14/40 — ሱረቱ አን-ነበእ النبأ (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ነበእ ስሙ, ሱረቱ አን-ነበእ ትርጉም, ሱረቱ አን-ነበእ mp3, ሱረቱ አን-ነበእ pdf. አንቀጽ 12–16. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Wednesday, September 30, 2026

Don't forget us in your sincere prayers