አን-ናዚዓት · 5/46
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አን-ናዚዓት
فَالْمُدَبِّرَاتِ أَمْرًا ۝٥
Fal mu dab-bi raati amra
📖 በአማርኛ
ነገርንም አስተናባሪዎች በኾኑት (መላእክት) እምላለሁ፡፡ (በእርግጥ ትቀሰቀሳላችሁ)፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 3-7 — ሱረቱ አን-ናዚዓት

3وَالسَّابِحَاتِ سَبْحًا
መዋኘትም ዋኚዎች በኾኑት፤
4فَالسَّابِقَاتِ سَبْقًا
መቅደምንም ቀዳሚዎች በኾኑት፤
5فَالْمُدَبِّرَاتِ أَمْرًا
ነገርንም አስተናባሪዎች በኾኑት (መላእክት) እምላለሁ፡፡ (በእርግጥ ትቀሰቀሳላችሁ)፡፡
6يَوْمَ تَرْجُفُ الرَّاجِفَةُ
ተርገፍጋፊይቱ (ምድር) በምትርገፈገፍበት ቀን፤
7تَتْبَعُهَا الرَّادِفَةُ
ለጣቂይቱ የምትከተላት ስትኾን (ትቀሰቀሳላችሁ)፡፡
አን-ናዚዓትቁርአን ማውጫ
46አንቀጽ
MeccanRevelation
5አንቀጽ

ትርጉም — አን-ናዚዓት 5

ሱረቱ አን-ናዚዓት አንቀጽ 5 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ነገርንም አስተናባሪዎች በኾኑት (መላእክት) እምላለሁ፡፡ (በእርግጥ ትቀሰቀሳላችሁ)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 5/46 — ሱረቱ አን-ናዚዓት النازعات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አን-ናዚዓት ስሙ, ሱረቱ አን-ናዚዓት ትርጉም, ሱረቱ አን-ናዚዓት mp3, ሱረቱ አን-ናዚዓት pdf. አንቀጽ 3–7. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers