ዐበሰ · 38/42
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ ዐበሰ
وُجُوهٌ يَوْمَئِذٍ مُّسْفِرَةٌ ۝٣٨
Wujoo huny-yauma-izim-musfira
📖 በአማርኛ
ፊቶች በዚያ ቀን አብሪዎች ናቸው፤

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 36-40 — ሱረቱ ዐበሰ

36وَصَاحِبَتِهِ وَبَنِيهِ
ከሚስቱም ከልጁም፤
37لِكُلِّ امْرِئٍ مِّنْهُمْ يَوْمَئِذٍ شَأْنٌ يُغْنِيهِ
ከእነርሱ ለየሰው ሁሉ በዚያ ቀን (ከሌላው) የሚያብቃቃው ኹነታ አልለው፡፡
38وُجُوهٌ يَوْمَئِذٍ مُّسْفِرَةٌ
ፊቶች በዚያ ቀን አብሪዎች ናቸው፤
39ضَاحِكَةٌ مُّسْتَبْشِرَةٌ
ሳቂዎችም ተደሳቾችም ናቸው፡፡
40وَوُجُوهٌ يَوْمَئِذٍ عَلَيْهَا غَبَرَةٌ
ፊቶችም በዚያ ቀን በላያቸው ላይ ትቢያ አልለባቸው፤
ዐበሰቁርአን ማውጫ
42አንቀጽ
MeccanRevelation
38አንቀጽ

ትርጉም — ዐበሰ 38

ሱረቱ ዐበሰ አንቀጽ 38 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ፊቶች በዚያ ቀን አብሪዎች ናቸው፤

ሱረቱ አንቀጽ 38/42 — ሱረቱ ዐበሰ عبس (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ ዐበሰ ስሙ, ሱረቱ ዐበሰ ትርጉም, ሱረቱ ዐበሰ mp3, ሱረቱ ዐበሰ pdf. አንቀጽ 36–40. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers