አት-ተክዊር · 22/29
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አት-ተክዊር
وَمَا صَاحِبُكُم بِمَجْنُونٍ ۝٢٢
Wa maa saahibukum bimajnoon
📖 በአማርኛ
ነቢያችሁም በፍጹም ዕብድ አይደለም፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 20-24 — ሱረቱ አት-ተክዊር

20ذِي قُوَّةٍ عِندَ ذِي الْعَرْشِ مَكِينٍ
የኀይል ባለቤት በዙፋኑ ባለ ቤት ዘንድ ባለሟል የኾነ፡፡
21مُّطَاعٍ ثَمَّ أَمِينٍ
በዚያ ስፍራ ትእዛዙ ተሰሚ፤ ታማኝ የኾነ (መልክተኛ ቃል) ነው፡፡
22وَمَا صَاحِبُكُم بِمَجْنُونٍ
ነቢያችሁም በፍጹም ዕብድ አይደለም፡፡
23وَلَقَدْ رَآهُ بِالْأُفُقِ الْمُبِينِ
በግልጹ አድማስም በእርግጥ አይቶታል፡፡
24وَمَا هُوَ عَلَى الْغَيْبِ بِضَنِينٍ
እርሱም በሩቁ ወሬ ላይ ሰሳች (ንፉግ) አይደለም፡፡
አት-ተክዊርቁርአን ማውጫ
29አንቀጽ
MeccanRevelation
22አንቀጽ

ትርጉም — አት-ተክዊር 22

ሱረቱ አት-ተክዊር አንቀጽ 22 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ነቢያችሁም በፍጹም ዕብድ አይደለም፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 22/29 — ሱረቱ አት-ተክዊር التكوير (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አት-ተክዊር ስሙ, ሱረቱ አት-ተክዊር ትርጉም, ሱረቱ አት-ተክዊር mp3, ሱረቱ አት-ተክዊር pdf. አንቀጽ 20–24. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers