አት-ተክዊር · 8/29
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አት-ተክዊር
وَإِذَا الْمَوْءُودَةُ سُئِلَتْ ۝٨
Wa izal maw`oodatu su`ilat
📖 በአማርኛ
በሕይወቷ የተቀበረችውም ሴት ልጅ በተጠየቀች ጊዜ፤

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 6-10 — ሱረቱ አት-ተክዊር

6وَإِذَا الْبِحَارُ سُجِّرَتْ
ባሕሮችም በተቃጠሉ ጊዜ፤
7وَإِذَا النُّفُوسُ زُوِّجَتْ
ነፍሶችም (በየአካሎቻቸው) በተቆራኙ ጊዜ፤
8وَإِذَا الْمَوْءُودَةُ سُئِلَتْ
በሕይወቷ የተቀበረችውም ሴት ልጅ በተጠየቀች ጊዜ፤
9بِأَيِّ ذَنبٍ قُتِلَتْ
በምን ወንጀል እንደ ተገደለች፤
10وَإِذَا الصُّحُفُ نُشِرَتْ
ጽሑፎችም በተዘረጉ ጊዜ፤
አት-ተክዊርቁርአን ማውጫ
29አንቀጽ
MeccanRevelation
8አንቀጽ

ትርጉም — አት-ተክዊር 8

ሱረቱ አት-ተክዊር አንቀጽ 8 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : በሕይወቷ የተቀበረችውም ሴት ልጅ በተጠየቀች ጊዜ፤

ሱረቱ አንቀጽ 8/29 — ሱረቱ አት-ተክዊር التكوير (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አት-ተክዊር ስሙ, ሱረቱ አት-ተክዊር ትርጉም, ሱረቱ አት-ተክዊር mp3, ሱረቱ አት-ተክዊር pdf. አንቀጽ 6–10. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers