አል-ኢንሺቃቅ · 16/25
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ
فَلَا أُقْسِمُ بِالشَّفَقِ ۝١٦
Falaaa uqsimu bishshafaq
📖 በአማርኛ
አትካዱ፤ በወጋገኑ እምላለሁ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 14-18 — ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ

14إِنَّهُ ظَنَّ أَن لَّن يَحُورَ
እርሱ (ወደ አላህ) የማይመለስ መኾኑን አስቧልና፡፡
15بَلَىٰ إِنَّ رَبَّهُ كَانَ بِهِ بَصِيرًا
አይደለም (ይመለሳል)፡፡ ጌታው በእርሱ (መመለስ) ዐዋቂ ነበር፤ (ነውም)፡፡
16فَلَا أُقْسِمُ بِالشَّفَقِ
አትካዱ፤ በወጋገኑ እምላለሁ፡፡
17وَاللَّيْلِ وَمَا وَسَقَ
በሌሊቱም በሰበሰውም ሁሉ፤
18وَالْقَمَرِ إِذَا اتَّسَقَ
በጨረቃውም በሞላ ጊዜ (እምላለሁ)፡፡
አል-ኢንሺቃቅቁርአን ማውጫ
25አንቀጽ
MeccanRevelation
16አንቀጽ

ትርጉም — አል-ኢንሺቃቅ 16

ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ አንቀጽ 16 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : አትካዱ፤ በወጋገኑ እምላለሁ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 16/25 — ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ الإنشقاق (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ ስሙ, ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ ትርጉም, ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ mp3, ሱረቱ አል-ኢንሺቃቅ pdf. አንቀጽ 14–18. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers