አሽ-ሸምስ · 13/15
ትርጉም ፊደሎች — አሽ-ሸምስ
فَقَالَ لَهُمْ رَسُولُ اللَّهِ نَاقَةَ اللَّهِ وَسُقْيَاهَا ۝١٣
Faqaala lahum Rasoolul laahi naaqatal laahi wa suqiyaahaa
📖 በአማርኛ
ለእነርሱም የአላህ መልክተኛ (ሷሊህ) «የአላህን ግመል የመጠጥ ተራዋንም (ተጠንቀቁ)» አላቸው፡፡
🎧 ስሙ

📜 አንቀጽ 11-15 — አሽ-ሸምስ

11كَذَّبَتْ ثَمُودُ بِطَغْوَاهَا
ሠሙድ ወሰን በማለፍዋ አስተባበለች፡፡
12إِذِ انبَعَثَ أَشْقَاهَا
ጠማማዋ በተንቀሳቀሰ ጊዜ፡፡
13فَقَالَ لَهُمْ رَسُولُ اللَّهِ نَاقَةَ اللَّهِ وَسُقْيَاهَا
ለእነርሱም የአላህ መልክተኛ (ሷሊህ) «የአላህን ግመል የመጠጥ ተራዋንም (ተጠንቀቁ)» አላቸው፡፡
14فَكَذَّبُوهُ فَعَقَرُوهَا فَدَمْدَمَ عَلَيْهِمْ رَبُّهُم بِذَنبِهِمْ فَسَوَّاهَا
አስተባበሉትም፡፡ (ቋንጃዋን) ወጓትም፡፡ በኀጢኣታቸውም ምክንያት ጌታቸው (ቅጣትን) በእነርሱ ላይ ደመደመባቸው፤ አስተካከላትም፡፡
15وَلَا يَخَافُ عُقْبَاهَا
ፍጻሜዋንም (የምታስከትለውን) አያፈራም፡፡
አሽ-ሸምስቁርአን ማውጫ
15አንቀጽ
MeccanRevelation
13አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሸምስ 13

ሱረቱ አሽ-ሸምስ አንቀጽ 13 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ለእነርሱም የአላህ መልክተኛ (ሷሊህ) «የአላህን ግመል የመጠጥ ተራዋንም (ተጠንቀቁ)» አላቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 13/15 — አሽ-ሸምስ الشمس (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: አሽ-ሸምስ ስሙ, አሽ-ሸምስ ትርጉም, አሽ-ሸምስ mp3, አሽ-ሸምስ pdf. አንቀጽ 11–15. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers