አሽ-ሸምስ · 14/15
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አሽ-ሸምስ
فَكَذَّبُوهُ فَعَقَرُوهَا فَدَمْدَمَ عَلَيْهِمْ رَبُّهُم بِذَنبِهِمْ فَسَوَّاهَا ۝١٤
Fakazzaboohu fa`aqaroohaa fadamdama `alaihim Rabbuhum bizambihim fasaw waahaa
📖 በአማርኛ
አስተባበሉትም፡፡ (ቋንጃዋን) ወጓትም፡፡ በኀጢኣታቸውም ምክንያት ጌታቸው (ቅጣትን) በእነርሱ ላይ ደመደመባቸው፤ አስተካከላትም፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 12-15 — ሱረቱ አሽ-ሸምስ

12إِذِ انبَعَثَ أَشْقَاهَا
ጠማማዋ በተንቀሳቀሰ ጊዜ፡፡
13فَقَالَ لَهُمْ رَسُولُ اللَّهِ نَاقَةَ اللَّهِ وَسُقْيَاهَا
ለእነርሱም የአላህ መልክተኛ (ሷሊህ) «የአላህን ግመል የመጠጥ ተራዋንም (ተጠንቀቁ)» አላቸው፡፡
14فَكَذَّبُوهُ فَعَقَرُوهَا فَدَمْدَمَ عَلَيْهِمْ رَبُّهُم بِذَنبِهِمْ فَسَوَّاهَا
አስተባበሉትም፡፡ (ቋንጃዋን) ወጓትም፡፡ በኀጢኣታቸውም ምክንያት ጌታቸው (ቅጣትን) በእነርሱ ላይ ደመደመባቸው፤ አስተካከላትም፡፡
15وَلَا يَخَافُ عُقْبَاهَا
ፍጻሜዋንም (የምታስከትለውን) አያፈራም፡፡
አሽ-ሸምስቁርአን ማውጫ
15አንቀጽ
MeccanRevelation
14አንቀጽ

ትርጉም — አሽ-ሸምስ 14

ሱረቱ አሽ-ሸምስ አንቀጽ 14 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : አስተባበሉትም፡፡ (ቋንጃዋን) ወጓትም፡፡ በኀጢኣታቸውም ምክንያት ጌታቸው (ቅጣትን) በእነርሱ ላይ ደመደመባቸው፤…

ሱረቱ አንቀጽ 14/15 — ሱረቱ አሽ-ሸምስ الشمس (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አሽ-ሸምስ ስሙ, ሱረቱ አሽ-ሸምስ ትርጉም, ሱረቱ አሽ-ሸምስ mp3, ሱረቱ አሽ-ሸምስ pdf. አንቀጽ 12–15. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers