ጣሀ · 106/135
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ ጣሀ
فَيَذَرُهَا قَاعًا صَفْصَفًا ۝١٠٦
Fa yazaruhaa qaa`an safsafaa
📖 በአማርኛ
«ትክክል ሜዳም ኾና ይተዋታል፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 104-108 — ሱረቱ ጣሀ

104نَّحْنُ أَعْلَمُ بِمَا يَقُولُونَ إِذْ يَقُولُ أَمْثَلُهُمْ طَرِيقَةً إِن لَّبِثْتُمْ إِلَّا يَوْمًا
በሐሳብ ቀጥተኛው «አንድን ቀን እንጅ አልቆያችሁም» በሚል ጊዜ የሚሉትን ነገር እኛ ዐዋቂዎች ነን፡፡
105وَيَسْأَلُونَكَ عَنِ الْجِبَالِ فَقُلْ يَنسِفُهَا رَبِّي نَسْفًا
ከጋራዎችም ይጠይቁሃል፤ በላቸው «ጌታዬ መበተንን ይበትናቸዋል፡፡
106فَيَذَرُهَا قَاعًا صَفْصَفًا
«ትክክል ሜዳም ኾና ይተዋታል፡፡
107لَّا تَرَىٰ فِيهَا عِوَجًا وَلَا أَمْتًا
«በርሷ ዝቅታና ከፍታን አታይም፡፡»
108يَوْمَئِذٍ يَتَّبِعُونَ الدَّاعِيَ لَا عِوَجَ لَهُ ۖ وَخَشَعَتِ الْأَصْوَاتُ لِلرَّحْمَٰنِ فَلَا تَسْمَعُ إِلَّا هَمْسًا
በዚያ ቀን (ለመሰብሰብ) ጠሪውን ለእርሱ መጣመም የሌለውን መከተል ይከተላሉ፡፡ ድምጾችም ለአልረሕማን ጸጥ ይላሉ፡፡ ስለዚህ ሹክሹክታን እንጂ አትሰማም፡፡
ጣሀቁርአን ማውጫ
135አንቀጽ
MeccanRevelation
106አንቀጽ

ትርጉም — ጣሀ 106

ሱረቱ ጣሀ አንቀጽ 106 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «ትክክል ሜዳም ኾና ይተዋታል፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 106/135 — ሱረቱ ጣሀ طه (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ ጣሀ ስሙ, ሱረቱ ጣሀ ትርጉም, ሱረቱ ጣሀ mp3, ሱረቱ ጣሀ pdf. አንቀጽ 104–108. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Thursday, October 1, 2026

Don't forget us in your sincere prayers