ጣሀ · 35/135
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ ጣሀ
إِنَّكَ كُنتَ بِنَا بَصِيرًا ۝٣٥
Innaka kunta binaa baseeraa
📖 በአማርኛ
«አንተ በእኛ ነገር ዐዋቂ ነህና፡፡»

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 33-37 — ሱረቱ ጣሀ

33كَيْ نُسَبِّحَكَ كَثِيرًا
«በብዙ እናጠራህ ዘንድ፡፡
34وَنَذْكُرَكَ كَثِيرًا
«በብዙም እንድናወሳህ፡፡
35إِنَّكَ كُنتَ بِنَا بَصِيرًا
«አንተ በእኛ ነገር ዐዋቂ ነህና፡፡»
36قَالَ قَدْ أُوتِيتَ سُؤْلَكَ يَا مُوسَىٰ
(አላህም) አለ «ሙሳ ሆይ! ልመናህን በእርግጥ ተሰጠህ፡፡
37وَلَقَدْ مَنَنَّا عَلَيْكَ مَرَّةً أُخْرَىٰ
«በሌላም ጊዜ ባንተ ላይ በእርግጥ ለግሰናል፡፡
ጣሀቁርአን ማውጫ
135አንቀጽ
MeccanRevelation
35አንቀጽ

ትርጉም — ጣሀ 35

ሱረቱ ጣሀ አንቀጽ 35 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «አንተ በእኛ ነገር ዐዋቂ ነህና፡፡»

ሱረቱ አንቀጽ 35/135 — ሱረቱ ጣሀ طه (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ ጣሀ ስሙ, ሱረቱ ጣሀ ትርጉም, ሱረቱ ጣሀ mp3, ሱረቱ ጣሀ pdf. አንቀጽ 33–37. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers