አል-ሙእሚኑን · 4/118
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሙእሚኑን
وَالَّذِينَ هُمْ لِلزَّكَاةِ فَاعِلُونَ ۝٤
Wallazeena hum liz Zakaati faa`iloon
📖 በአማርኛ
እነዚያም እነርሱ ዘካን ሰጭዎች፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 2-6 — ሱረቱ አል-ሙእሚኑን

2الَّذِينَ هُمْ فِي صَلَاتِهِمْ خَاشِعُونَ
እነዚያ እነርሱ በስግደታቸው ውስጥ (አላህን) ፈሪዎች፡፡
3وَالَّذِينَ هُمْ عَنِ اللَّغْوِ مُعْرِضُونَ
እነዚያም እነርሱ ከውድቅ ንግግር ራቂዎች፡፡
4وَالَّذِينَ هُمْ لِلزَّكَاةِ فَاعِلُونَ
እነዚያም እነርሱ ዘካን ሰጭዎች፡፡
5وَالَّذِينَ هُمْ لِفُرُوجِهِمْ حَافِظُونَ
እነዚያም እነርሱ ብልቶቻቸውን ጠባቂዎች የሆኑት (አገኙ)፡፡
6إِلَّا عَلَىٰ أَزْوَاجِهِمْ أَوْ مَا مَلَكَتْ أَيْمَانُهُمْ فَإِنَّهُمْ غَيْرُ مَلُومِينَ
በሚስቶቻቸው ወይም እጆቻቸው በያዟቸው (ባሪያዎች) ላይ ሲቀር፡፡ እነርሱ (በነዚህ) የማይወቀሱ ናቸውና፡፡
አል-ሙእሚኑንቁርአን ማውጫ
118አንቀጽ
MeccanRevelation
4አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙእሚኑን 4

ሱረቱ አል-ሙእሚኑን አንቀጽ 4 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እነዚያም እነርሱ ዘካን ሰጭዎች፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 4/118 — ሱረቱ አል-ሙእሚኑን المؤمنون (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሙእሚኑን ስሙ, ሱረቱ አል-ሙእሚኑን ትርጉም, ሱረቱ አል-ሙእሚኑን mp3, ሱረቱ አል-ሙእሚኑን pdf. አንቀጽ 2–6. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers