አል-ሙእሚኑን · 5/118
ትርጉም ፊደሎች — አል-ሙእሚኑን
وَالَّذِينَ هُمْ لِفُرُوجِهِمْ حَافِظُونَ ۝٥
Wallazeena hum lifuroo jihim haafizoon
📖 በአማርኛ
እነዚያም እነርሱ ብልቶቻቸውን ጠባቂዎች የሆኑት (አገኙ)፡፡
🎧 ስሙ

📜 አንቀጽ 3-7 — አል-ሙእሚኑን

3وَالَّذِينَ هُمْ عَنِ اللَّغْوِ مُعْرِضُونَ
እነዚያም እነርሱ ከውድቅ ንግግር ራቂዎች፡፡
4وَالَّذِينَ هُمْ لِلزَّكَاةِ فَاعِلُونَ
እነዚያም እነርሱ ዘካን ሰጭዎች፡፡
5وَالَّذِينَ هُمْ لِفُرُوجِهِمْ حَافِظُونَ
እነዚያም እነርሱ ብልቶቻቸውን ጠባቂዎች የሆኑት (አገኙ)፡፡
6إِلَّا عَلَىٰ أَزْوَاجِهِمْ أَوْ مَا مَلَكَتْ أَيْمَانُهُمْ فَإِنَّهُمْ غَيْرُ مَلُومِينَ
በሚስቶቻቸው ወይም እጆቻቸው በያዟቸው (ባሪያዎች) ላይ ሲቀር፡፡ እነርሱ (በነዚህ) የማይወቀሱ ናቸውና፡፡
7فَمَنِ ابْتَغَىٰ وَرَاءَ ذَٰلِكَ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الْعَادُونَ
ከዚህም ወዲያ የፈለጉ ሰዎች እነዚያ እነርሱ ወሰን አላፊዎች ናቸው፡፡
አል-ሙእሚኑንቁርአን ማውጫ
118አንቀጽ
MeccanRevelation
5አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሙእሚኑን 5

ሱረቱ አል-ሙእሚኑን አንቀጽ 5 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : እነዚያም እነርሱ ብልቶቻቸውን ጠባቂዎች የሆኑት (አገኙ)፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 5/118 — አል-ሙእሚኑን المؤمنون (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: አል-ሙእሚኑን ስሙ, አል-ሙእሚኑን ትርጉም, አል-ሙእሚኑን mp3, አል-ሙእሚኑን pdf. አንቀጽ 3–7. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, August 18, 2026

Don't forget us in your sincere prayers