አስ-ሳፋት · 27/182
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አስ-ሳፋት
وَأَقْبَلَ بَعْضُهُمْ عَلَىٰ بَعْضٍ يَتَسَاءَلُونَ ۝٢٧
Wa aqbala ba`duhum `alaa ba`diny yatasaaa`aloon
📖 በአማርኛ
የሚወቃቀሱም ሆነው ከፊላቸው በከፊሉ ላይ ይመጣሉ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 25-29 — ሱረቱ አስ-ሳፋት

25مَا لَكُمْ لَا تَنَاصَرُونَ
(ለእነርሱም) «የማትረዳዱት ለእናንተ ምን አላችሁ? (ይባላሉ)፡፡
26بَلْ هُمُ الْيَوْمَ مُسْتَسْلِمُونَ
በእርግጥ እነርሱ ዛሬ እጃቸውን የሰጡ ወራዳዎች ናቸው፡፡
27وَأَقْبَلَ بَعْضُهُمْ عَلَىٰ بَعْضٍ يَتَسَاءَلُونَ
የሚወቃቀሱም ሆነው ከፊላቸው በከፊሉ ላይ ይመጣሉ፡፡
28قَالُوا إِنَّكُمْ كُنتُمْ تَأْتُونَنَا عَنِ الْيَمِينِ
(ለአስከታዮቹ) እናንተ ከስተቀኝ ትመጡብን ነበር ይላሉ፡፡
29قَالُوا بَل لَّمْ تَكُونُوا مُؤْمِنِينَ
(አስከታዮቹም) ይላሉ «አይደለም ፈጽሞ ምእምናን አልነበራችሁም፡፡
አስ-ሳፋትቁርአን ማውጫ
182አንቀጽ
MeccanRevelation
27አንቀጽ

ትርጉም — አስ-ሳፋት 27

ሱረቱ አስ-ሳፋት አንቀጽ 27 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የሚወቃቀሱም ሆነው ከፊላቸው በከፊሉ ላይ ይመጣሉ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 27/182 — ሱረቱ አስ-ሳፋት الصافات (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አስ-ሳፋት ስሙ, ሱረቱ አስ-ሳፋት ትርጉም, ሱረቱ አስ-ሳፋት mp3, ሱረቱ አስ-ሳፋት pdf. አንቀጽ 25–29. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers