ሳድ · 81/88
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ ሳድ
إِلَىٰ يَوْمِ الْوَقْتِ الْمَعْلُومِ ۝٨١
Ilaa Yawmil waqtil ma`loom
📖 በአማርኛ
«እስከ ታወቀው ወቅት ቀን ድረስ፡፡»

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 79-83 — ሱረቱ ሳድ

79قَالَ رَبِّ فَأَنظِرْنِي إِلَىٰ يَوْمِ يُبْعَثُونَ
«ጌታዬ ሆይ! እስከሚቀሰቀሱበት ቀን ድረስ አቆየኝም» አለ፡፡
80قَالَ فَإِنَّكَ مِنَ الْمُنظَرِينَ
(አላህም) አለው «አንተ ከሚቆዩት ነህ፡፡»
81إِلَىٰ يَوْمِ الْوَقْتِ الْمَعْلُومِ
«እስከ ታወቀው ወቅት ቀን ድረስ፡፡»
82قَالَ فَبِعِزَّتِكَ لَأُغْوِيَنَّهُمْ أَجْمَعِينَ
(እርሱም) አለ «በአሸናፊነትህ ይኹንብኝ፤ በመላ አሳስታቸዋለሁ፡፡»
83إِلَّا عِبَادَكَ مِنْهُمُ الْمُخْلَصِينَ
«ከእነርሱ ምርጥ የኾኑት ባሮችህ ብቻ ሲቀሩ፡፡»
ሳድቁርአን ማውጫ
88አንቀጽ
MeccanRevelation
81አንቀጽ

ትርጉም — ሳድ 81

ሱረቱ ሳድ አንቀጽ 81 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «እስከ ታወቀው ወቅት ቀን ድረስ፡፡»

ሱረቱ አንቀጽ 81/88 — ሱረቱ ሳድ ص (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ ሳድ ስሙ, ሱረቱ ሳድ ትርጉም, ሱረቱ ሳድ mp3, ሱረቱ ሳድ pdf. አንቀጽ 79–83. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers