ሳድ · 82/88
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ ሳድ
قَالَ فَبِعِزَّتِكَ لَأُغْوِيَنَّهُمْ أَجْمَعِينَ ۝٨٢
Qaala fabi`izzatika la ughwiyannahum ajma`een
📖 በአማርኛ
(እርሱም) አለ «በአሸናፊነትህ ይኹንብኝ፤ በመላ አሳስታቸዋለሁ፡፡»

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 80-84 — ሱረቱ ሳድ

80قَالَ فَإِنَّكَ مِنَ الْمُنظَرِينَ
(አላህም) አለው «አንተ ከሚቆዩት ነህ፡፡»
81إِلَىٰ يَوْمِ الْوَقْتِ الْمَعْلُومِ
«እስከ ታወቀው ወቅት ቀን ድረስ፡፡»
82قَالَ فَبِعِزَّتِكَ لَأُغْوِيَنَّهُمْ أَجْمَعِينَ
(እርሱም) አለ «በአሸናፊነትህ ይኹንብኝ፤ በመላ አሳስታቸዋለሁ፡፡»
83إِلَّا عِبَادَكَ مِنْهُمُ الْمُخْلَصِينَ
«ከእነርሱ ምርጥ የኾኑት ባሮችህ ብቻ ሲቀሩ፡፡»
84قَالَ فَالْحَقُّ وَالْحَقَّ أَقُولُ
(አላህ) አለው «እውነቱም (ከኔ ነው)፡፡ እውነትንም እላለሁ፡፡
ሳድቁርአን ማውጫ
88አንቀጽ
MeccanRevelation
82አንቀጽ

ትርጉም — ሳድ 82

ሱረቱ ሳድ አንቀጽ 82 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : (እርሱም) አለ «በአሸናፊነትህ ይኹንብኝ፤ በመላ አሳስታቸዋለሁ፡፡»

ሱረቱ አንቀጽ 82/88 — ሱረቱ ሳድ ص (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ ሳድ ስሙ, ሱረቱ ሳድ ትርጉም, ሱረቱ ሳድ mp3, ሱረቱ ሳድ pdf. አንቀጽ 80–84. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Wednesday, September 30, 2026

Don't forget us in your sincere prayers