አድ-ዱኻን · 40/59
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አድ-ዱኻን
إِنَّ يَوْمَ الْفَصْلِ مِيقَاتُهُمْ أَجْمَعِينَ ۝٤٠
Inna yawmal fasli meeqaatuhum ajma`een
📖 በአማርኛ
የመለያው ቀን ለሁሉም ቀጠሯቸው ነው፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 38-42 — ሱረቱ አድ-ዱኻን

38وَمَا خَلَقْنَا السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ وَمَا بَيْنَهُمَا لَاعِبِينَ
ሰማያትንና ምድርንም በሁለቱ መካከል ያለውንም ሁሉ ቀላጆች ኾነን አልፈጠርንም፡፡
39مَا خَلَقْنَاهُمَا إِلَّا بِالْحَقِّ وَلَٰكِنَّ أَكْثَرَهُمْ لَا يَعْلَمُونَ
ሁለቱንም በምር እንጅ አልፈጠርናቸውም፡፡ ግን አብዛኞቻቸው አያውቁም፡፡
40إِنَّ يَوْمَ الْفَصْلِ مِيقَاتُهُمْ أَجْمَعِينَ
የመለያው ቀን ለሁሉም ቀጠሯቸው ነው፡፡
41يَوْمَ لَا يُغْنِي مَوْلًى عَن مَّوْلًى شَيْئًا وَلَا هُمْ يُنصَرُونَ
ዘመድ ከዘመዱ ምንንም የማይጠቅምበት እነርሱም የማይርረዱበት ቀን ነው፡፡
42إِلَّا مَن رَّحِمَ اللَّهُ ۚ إِنَّهُ هُوَ الْعَزِيزُ الرَّحِيمُ
አላህ ያዘነለት ሰውና ያመነ ብቻ ሲቀር፡፡ (እርሱስ ይርረዳል)፡፡ እርሱ አሸናፊው አዛኙ ነውና፡፡
አድ-ዱኻንቁርአን ማውጫ
59አንቀጽ
MeccanRevelation
40አንቀጽ

ትርጉም — አድ-ዱኻን 40

ሱረቱ አድ-ዱኻን አንቀጽ 40 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የመለያው ቀን ለሁሉም ቀጠሯቸው ነው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 40/59 — ሱረቱ አድ-ዱኻን الدخان (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አድ-ዱኻን ስሙ, ሱረቱ አድ-ዱኻን ትርጉም, ሱረቱ አድ-ዱኻን mp3, ሱረቱ አድ-ዱኻን pdf. አንቀጽ 38–42. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers