አል-ቀመር · 47/55
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ቀመር
إِنَّ الْمُجْرِمِينَ فِي ضَلَالٍ وَسُعُرٍ ۝٤٧
Innal mujrimeena fee dalaalinw wa su`ur
📖 በአማርኛ
አመጸኞች በስህተትና በእሳቶች ውስጥ ናቸው፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 45-49 — ሱረቱ አል-ቀመር

45سَيُهْزَمُ الْجَمْعُ وَيُوَلُّونَ الدُّبُرَ
ክምቹዎቹ በእርግጥ ድል ይምመታሉ፡፡ ጀርባዎችንም ያዞራሉ፡፡
46بَلِ السَّاعَةُ مَوْعِدُهُمْ وَالسَّاعَةُ أَدْهَىٰ وَأَمَرُّ
ይልቁንም ሰዓቲቱ (ትንሣኤ) ቀጠሮዋቸው ናት፡፡ ሰዓቲቱም በጣም የከበደችና የመረረች ናት፡፡
47إِنَّ الْمُجْرِمِينَ فِي ضَلَالٍ وَسُعُرٍ
አመጸኞች በስህተትና በእሳቶች ውስጥ ናቸው፡፡
48يَوْمَ يُسْحَبُونَ فِي النَّارِ عَلَىٰ وُجُوهِهِمْ ذُوقُوا مَسَّ سَقَرَ
በእሳት ውስጥ በፊቶቻቸው በሚጎተቱበት ቀን «የሰቀርን መንካት ቅመሱ» (ይባላሉ)፡፡
49إِنَّا كُلَّ شَيْءٍ خَلَقْنَاهُ بِقَدَرٍ
እኛ ሁሉን ነገር በልክ ፈጠርነው፡፡
አል-ቀመርቁርአን ማውጫ
55አንቀጽ
MeccanRevelation
47አንቀጽ

ትርጉም — አል-ቀመር 47

ሱረቱ አል-ቀመር አንቀጽ 47 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : አመጸኞች በስህተትና በእሳቶች ውስጥ ናቸው፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 47/55 — ሱረቱ አል-ቀመር القمر (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ቀመር ስሙ, ሱረቱ አል-ቀመር ትርጉም, ሱረቱ አል-ቀመር mp3, ሱረቱ አል-ቀመር pdf. አንቀጽ 45–49. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 29, 2026

Don't forget us in your sincere prayers