አል-ዋቂዐ · 54/96
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ዋቂዐ
فَشَارِبُونَ عَلَيْهِ مِنَ الْحَمِيمِ ۝٥٤
Fashaariboona `alaihi minal hameem
📖 በአማርኛ
«በእርሱ ላይም ከፈላ ውሃ ጠጪዎች ናችሁ፡፡

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 52-56 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ

52لَآكِلُونَ مِن شَجَرٍ مِّن زَقُّومٍ
« ከዘቁም ዛፍ በእርግጥ በይዎች ናችሁ፡፡
53فَمَالِئُونَ مِنْهَا الْبُطُونَ
«ከእርሷም ሆዶቻችሁን ሞይዎች ናችሁ፡፡
54فَشَارِبُونَ عَلَيْهِ مِنَ الْحَمِيمِ
«በእርሱ ላይም ከፈላ ውሃ ጠጪዎች ናችሁ፡፡
55فَشَارِبُونَ شُرْبَ الْهِيمِ
«የተጠሙንም ግመሎች አጠጣጥ ብጤ ጠጪዎች ናችሁ፡፡»
56هَٰذَا نُزُلُهُمْ يَوْمَ الدِّينِ
ይህ በፍርዱ ቀን መስተንግዷቸው ነው፡፡
አል-ዋቂዐቁርአን ማውጫ
96አንቀጽ
MeccanRevelation
54አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዋቂዐ 54

ሱረቱ አል-ዋቂዐ አንቀጽ 54 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «በእርሱ ላይም ከፈላ ውሃ ጠጪዎች ናችሁ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 54/96 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ الواقعة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ዋቂዐ ስሙ, ሱረቱ አል-ዋቂዐ ትርጉም, ሱረቱ አል-ዋቂዐ mp3, ሱረቱ አል-ዋቂዐ pdf. አንቀጽ 52–56. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 29, 2026

Don't forget us in your sincere prayers