አል-ዋቂዐ · 55/96
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ዋቂዐ
فَشَارِبُونَ شُرْبَ الْهِيمِ ۝٥٥
Fashaariboona shurbal heem
📖 በአማርኛ
«የተጠሙንም ግመሎች አጠጣጥ ብጤ ጠጪዎች ናችሁ፡፡»

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 53-57 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ

53فَمَالِئُونَ مِنْهَا الْبُطُونَ
«ከእርሷም ሆዶቻችሁን ሞይዎች ናችሁ፡፡
54فَشَارِبُونَ عَلَيْهِ مِنَ الْحَمِيمِ
«በእርሱ ላይም ከፈላ ውሃ ጠጪዎች ናችሁ፡፡
55فَشَارِبُونَ شُرْبَ الْهِيمِ
«የተጠሙንም ግመሎች አጠጣጥ ብጤ ጠጪዎች ናችሁ፡፡»
56هَٰذَا نُزُلُهُمْ يَوْمَ الدِّينِ
ይህ በፍርዱ ቀን መስተንግዷቸው ነው፡፡
57نَحْنُ خَلَقْنَاكُمْ فَلَوْلَا تُصَدِّقُونَ
እኛ ፈጠርናችሁ አታምኑምን?
አል-ዋቂዐቁርአን ማውጫ
96አንቀጽ
MeccanRevelation
55አንቀጽ

ትርጉም — አል-ዋቂዐ 55

ሱረቱ አል-ዋቂዐ አንቀጽ 55 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : «የተጠሙንም ግመሎች አጠጣጥ ብጤ ጠጪዎች ናችሁ፡፡»

ሱረቱ አንቀጽ 55/96 — ሱረቱ አል-ዋቂዐ الواقعة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ዋቂዐ ስሙ, ሱረቱ አል-ዋቂዐ ትርጉም, ሱረቱ አል-ዋቂዐ mp3, ሱረቱ አል-ዋቂዐ pdf. አንቀጽ 53–57. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers