አል-ሀቅቃ · 3/52
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-ሀቅቃ
وَمَا أَدْرَاكَ مَا الْحَاقَّةُ ۝٣
Wa maaa adraaka mal haaaqqah
📖 በአማርኛ
አረጋጋጪቱም ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ?

M Mishary Rashid Alafasy ✓
M Mahmoud Khalil Al-Husary ✓
A Abdurrahman As-Sudais ✓
M Mohamed Siddiq Al-Minshawi ✓
A Abdul Basit Abdul Samad ✓
A Ali Al-Hudhaify ✓
A Ahmed ibn Ali al-Ajamy ✓
A Abu Bakr Ash-Shaatree ✓
M Muhammad Ayyoub ✓
A Abdullah Basfar ✓
A Abdullah Al-Juhani ✓
M Maher Al Muaiqly ✓
0:00
0:00


📜 አንቀጽ 1-5 — ሱረቱ አል-ሀቅቃ

1الْحَاقَّةُ
እውነትን አረጋጋጪቱ (ትንሣኤ)፡፡
2مَا الْحَاقَّةُ
አረጋጋጪቱም (እርሷ) ምንድን ናት!
3وَمَا أَدْرَاكَ مَا الْحَاقَّةُ
አረጋጋጪቱም ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ?
4كَذَّبَتْ ثَمُودُ وَعَادٌ بِالْقَارِعَةِ
ሰሙድና ዓድ በቆርቋሪይቱ (ትንሣኤ) አስተባበሉ፡፡
5فَأَمَّا ثَمُودُ فَأُهْلِكُوا بِالطَّاغِيَةِ
ሠሙድማ ወሰን በሌላት ጩኸት ተጠፋ፤ (ተወደሙ)፡፡
አል-ሀቅቃቁርአን ማውጫ
52አንቀጽ
MeccanRevelation
3አንቀጽ

ትርጉም — አል-ሀቅቃ 3

ሱረቱ አል-ሀቅቃ አንቀጽ 3 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : አረጋጋጪቱም ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ?

ሱረቱ አንቀጽ 3/52 — ሱረቱ አል-ሀቅቃ الحاقة (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-ሀቅቃ ስሙ, ሱረቱ አል-ሀቅቃ ትርጉም, ሱረቱ አል-ሀቅቃ mp3, ሱረቱ አል-ሀቅቃ pdf. አንቀጽ 1–5. በአማርኛ: العربية.





ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 28, 2026

Don't forget us in your sincere prayers