አል-መዓሪጅ · 16/44
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-መዓሪጅ
نَزَّاعَةً لِّلشَّوَىٰ ۝١٦
Nazzaa`atal lishshawaa
📖 በአማርኛ
የራስን ቅል ቆዳ የምትሞሽልቅ ስትኾን፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 14-18 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ

14وَمَن فِي الْأَرْضِ جَمِيعًا ثُمَّ يُنجِيهِ
በምድርም ላይ ባለው ሁሉ (ሊበዥ) ከዚያም ሊያድነው (ይመኛል)፡፡
15كَلَّا ۖ إِنَّهَا لَظَىٰ
ይተው! እርሷ (እሳቲቱ) ለዟ ናት፡፡
16نَزَّاعَةً لِّلشَّوَىٰ
የራስን ቅል ቆዳ የምትሞሽልቅ ስትኾን፡፡
17تَدْعُو مَنْ أَدْبَرَ وَتَوَلَّىٰ
(ከእምነት) የዞረንና የሸሸን ሰው (ወደእርሷ) ትጠራለች፡፡
18وَجَمَعَ فَأَوْعَىٰ
ገንዘብን የሰበሰበንና (ዘካውን ሳይሰጥ) የቆጠረንም፤ (ትጠራለች)፡፡
አል-መዓሪጅቁርአን ማውጫ
44አንቀጽ
MeccanRevelation
16አንቀጽ

ትርጉም — አል-መዓሪጅ 16

ሱረቱ አል-መዓሪጅ አንቀጽ 16 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : የራስን ቅል ቆዳ የምትሞሽልቅ ስትኾን፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 16/44 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ المعارج (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-መዓሪጅ ስሙ, ሱረቱ አል-መዓሪጅ ትርጉም, ሱረቱ አል-መዓሪጅ mp3, ሱረቱ አል-መዓሪጅ pdf. አንቀጽ 14–18. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers