አል-መዓሪጅ · 17/44
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-መዓሪጅ
تَدْعُو مَنْ أَدْبَرَ وَتَوَلَّىٰ ۝١٧
Tad`oo man adbara wa tawallaa
📖 በአማርኛ
(ከእምነት) የዞረንና የሸሸን ሰው (ወደእርሷ) ትጠራለች፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 15-19 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ

15كَلَّا ۖ إِنَّهَا لَظَىٰ
ይተው! እርሷ (እሳቲቱ) ለዟ ናት፡፡
16نَزَّاعَةً لِّلشَّوَىٰ
የራስን ቅል ቆዳ የምትሞሽልቅ ስትኾን፡፡
17تَدْعُو مَنْ أَدْبَرَ وَتَوَلَّىٰ
(ከእምነት) የዞረንና የሸሸን ሰው (ወደእርሷ) ትጠራለች፡፡
18وَجَمَعَ فَأَوْعَىٰ
ገንዘብን የሰበሰበንና (ዘካውን ሳይሰጥ) የቆጠረንም፤ (ትጠራለች)፡፡
19۞ إِنَّ الْإِنسَانَ خُلِقَ هَلُوعًا
ሰው ቅጠ ቢስ ኾኖ ተፈጠረ፡፡
አል-መዓሪጅቁርአን ማውጫ
44አንቀጽ
MeccanRevelation
17አንቀጽ

ትርጉም — አል-መዓሪጅ 17

ሱረቱ አል-መዓሪጅ አንቀጽ 17 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : (ከእምነት) የዞረንና የሸሸን ሰው (ወደእርሷ) ትጠራለች፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 17/44 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ المعارج (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-መዓሪጅ ስሙ, ሱረቱ አል-መዓሪጅ ትርጉም, ሱረቱ አል-መዓሪጅ mp3, ሱረቱ አል-መዓሪጅ pdf. አንቀጽ 15–19. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Monday, September 7, 2026

Don't forget us in your sincere prayers