አል-መዓሪጅ · 37/44
ትርጉም ፊደሎች — ሱረቱ አል-መዓሪጅ
عَنِ الْيَمِينِ وَعَنِ الشِّمَالِ عِزِينَ ۝٣٧
Anil yameeni wa `anish shimaali `izeen
📖 በአማርኛ
ከቀኝና ከግራ ክፍልፍል ጭፍሮች ሲኾኑ፡፡

🎧 ስሙ


📜 አንቀጽ 35-39 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ

35أُولَٰئِكَ فِي جَنَّاتٍ مُّكْرَمُونَ
እነዚህ (ከዚህ በላይ የተወሱት ሁሉ) በገነቶች ውስጥ የሚከበሩ ናቸው፡፡
36فَمَالِ الَّذِينَ كَفَرُوا قِبَلَكَ مُهْطِعِينَ
ለእነዚያም ለካዱት ወደ አንተ በኩል አንገቶቻቸውን መዝዘው የሚያተኩሩት ምን አላቸው?
37عَنِ الْيَمِينِ وَعَنِ الشِّمَالِ عِزِينَ
ከቀኝና ከግራ ክፍልፍል ጭፍሮች ሲኾኑ፡፡
38أَيَطْمَعُ كُلُّ امْرِئٍ مِّنْهُمْ أَن يُدْخَلَ جَنَّةَ نَعِيمٍ
ከእነርሱ እያንዳንዱ ሰው የጸጋይቱን ገነት መግባትን ይከጅላልን?
39كَلَّا ۖ إِنَّا خَلَقْنَاهُم مِّمَّا يَعْلَمُونَ
ይከልከል፤ እኛ ከሚያውቁት ነገር (ከፍቶት ጠብታ) ፈጠርናቸው፡፡
አል-መዓሪጅቁርአን ማውጫ
44አንቀጽ
MeccanRevelation
37አንቀጽ

ትርጉም — አል-መዓሪጅ 37

ሱረቱ አል-መዓሪጅ አንቀጽ 37 - ማንበብ, ስሙ, ትርጉም, አማርኛ : ከቀኝና ከግራ ክፍልፍል ጭፍሮች ሲኾኑ፡፡

ሱረቱ አንቀጽ 37/44 — ሱረቱ አል-መዓሪጅ المعارج (Meccan). ማንበብ ስሙ ትርጉም (አማርኛ). ስሙ: ሱረቱ አል-መዓሪጅ ስሙ, ሱረቱ አል-መዓሪጅ ትርጉም, ሱረቱ አል-መዓሪጅ mp3, ሱረቱ አል-መዓሪጅ pdf. አንቀጽ 35–39. በአማርኛ: العربية.




ቅዱስ ቁርኣን


Tuesday, September 8, 2026

Don't forget us in your sincere prayers